Monday 17 November 2014

በአዋሽ ለ38 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነው የመኪና አደጋ መንስኤ ግመል ናት ተባለ (የአደጋዎቹን ፎቶዎች ይዘናል)

 ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ በአዋሽ አካባቢ በደረሰው የመኪና አደጋ 38 ሰዎች መሞታቸውን ይህን ተከትሎ አደጋው በደረሰበት አካባቢ የነበሩ የዓይን ዕማኞች በፎቶ ግራፍ አስደግፈው በላኩልን መረጃ መሰረት ለአደጋው መነሻ የሆነችው ግመል ናት ብለዋል:: እማኞች ከመኪኖቹና ከሞተችው ግመል ፎቶ ግራፉ ጋር አያይዘው በላኩት መግለጫ የመኪና ሾፌሮቹን ጨምሮ የ38 ሰዎች ሕይወት ተቀጥፏል::
በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየደረሱ ያሉ የመኪና አደጋዎች እጅጉን የሚያሳቅቁ እየሆኑ ነው::
ዘጋቢዎቻችን የላኩትን የአደጋውን ፎቶዎች እነሆ
accidenet
accident
accident 3

No comments:

Post a Comment