Tuesday 11 March 2014

ጠ/ሚ/ር ሀ/ማርያም ደሳለኝ ጭፈራውን ሲያስነኩት አይተን “እንዴት ነው ነገሩ?” አልን::

 ከዚህ ሶስት ነገሮችን መታዘብ ይቻላል፡፡
1. ሀ/ማርያም ጎበዝ ጨፋሪ ናቸው፡ እንዲያውም ድሮ ቢሆን ቤተመንግስት የገቡት ለንጉሱ አጫዋችነች ተፈልገው ነው ተብሎ ይወራባቸው ነበር፡፡ (ደግነቱ አሁን ንጉስ የለም እንጂ)፡፡
2. የኦቦ አለማየሁ አቶምሳ ሞት 40ው ይቅርና ሳምንት እንኳ ሳያልፈው እንዲህ ዳንኪራውን ሲያስነኩ ስናይ ያቺ የኦቦ አለማየሁ የሬሳ አቀባበልም ቀብርም ሽርጉድ ድሮውንም ማስመሰያ ማታለያ እንጂ የሰውየው ሞትስ በኢህአዴግ ቤት ያን ያክል አሳዛኝ አልነበረችም የሚለው ጥርጣሬያችን ትክክል እንደነበር አረጋግጦልናል፡፡
3. ሰውየው ጴንጤ፡ ሊያውም የአክራሪው only Jesus/ሐዋርያ አባልና ራሳቸውን ያስገዙ ሀይማኖተኛ ሲባሉ አልነበር እንዴ፡ ነው ወይስ እንደመሰሎቻቸው Atheistነት ተቀበሉ፡፡

No comments:

Post a Comment